ትህነግ በተንቤን ትላንት ማታ ጁንታው እሩጠው ያልጠገቡ ህፃናትን ሰባስቦ ውጊያ ከፍቶ ነበር

አዳም ብርሃን እንደፃፈው:- ትህነግ/ህውኃት ከምርጫው በፊት ያለችውን እንጥፍጣፊ ሀይል አሰባስቦ፣ ትላንት አመሻሹ ላይ ተንቤንን ለመውረር ሞክሯል። በተንቤን ትላንት ማታ ጁንታው እሩጠው ያልጠገቡ ህፃናትን ሰባስቦ ውጊያ ከፍቶ ነበር። ነገር ግን ሰዓታት ሳይዋጋ ከ11 በላይ ኮሎኔልና ጀነራቹን አስደምስሶ ጎዞው በአጭር ተቋርጧል። በጣም በሚገርም ሁኔታ ውጊያው ከመጀመሩ ያልጠበቁት ዱላ ሲደርስባቸው ተደናግጠው እጅግ ብዙ … Continue reading ትህነግ በተንቤን ትላንት ማታ ጁንታው እሩጠው ያልጠገቡ ህፃናትን ሰባስቦ ውጊያ ከፍቶ ነበር